አነጋሪው የኢትዮጵያ የሥልጣን ሽግግር
ዓርብ፣ ጳጉሜን 2 2004ማስታወቂያ
ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ሞት በኋላ በኢትዮጵያ የተጠበቀው የሥልጣን ሽግግር መዘግየት እያነጋገረ ነው ። በአፍሪቃ ጉዳዮች ላይ ልዩ ልዩ ዘገባዎችን የሚያቀርበው አፍሪካ ኮንፊደንሽያል በመባል የሚታወቀው ለንደን ብሪታኒያ የሚታተመው መፅሄትና ድረ ገፅ አዘጋጅ ፓትሪክ ስሚዝ ለዶቼቬለ በሰጠው ቃል ምልልስ በኢትዮጵያ በአሁኑ ሰአት ሰለማዊ የሥልጣን ሽግግር መኖር አለመኖሩም ግልፅ አይደለም ብሏል ። በመጪው ሳምንትም አንድ ውሳኔ ካልተሰማ በገዠው ፓርቲ መካከል መከፋፈል ሳይኖር አይቀርም በሎ መገመት እንደሚቻል ጋዜጠኛው ተናግሯል ። ድልነሳ ጌታነህ ዘገባ አለው ።
ድልነሳ ጌታነህ
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ