1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አነስተኛ ብድር ለገበሬዎች

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 2 2006

ሰሞኑን ደቡብ ኢትዮጲያን የጎበኙት ንግስቲቷ አነስተኛ ገበሪዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ የገንዘብ አያያዛቸውም ዘመናዊ መደረግ እንዳለበት ጠቁመዋል ።

https://p.dw.com/p/1AXTV
ምስል AP

በኢትዮጵያ ለአነስተኛ ገበሬዎች የገንዘብ ብድር በመስጠት ምርታቸውን ለማሳደግ ጥረት ማድረግ እንደሚገባ የኔዘርላንድስ ንግሥት ማክሲማ አስታወቁ ። ሰሞኑን ደቡብ ኢትዮጲያን የጎበኙት ንግስቲቷ አነስተኛ ገበሪዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ የገንዘብ አያያዛቸውም ዘመናዊ መደረግ እንዳለበት ጠቁመዋል ። ንግስቲቱ ጉብኝቱን ያደረጉት ከ4 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተኛ ልዑካን ጋር ነው ። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ።

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ