አቶ ፈቃደ ሸዋቀና አረፉ
ረቡዕ፣ ግንቦት 2 2009ማስታወቂያ
አቶ ፈቃደ ላለፉት 16 ዓመታት በአሜሪካ የጤና ምርምር ማዕከል የካንሰር ኢንስቲቲዩት ሲያገለግሉ ነበር። ጂኦግራፊን ከሚያስተምሩበት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከሌሎች ባልደረቦቻቸው ጋር አሁን በሥልጣን ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ መንግሥት የተባረሩት አቶ ፈቃደ ግንቦት 1 ቀን 2009 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰምቷል።
መክብብ ሸዋ
እሸቴ በቀለ
አዜብ ታደሰ