1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አቅም የሚሰጠዉ የኤች አይቪ መድሃኒት

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 6 2002

በየዕለቱ መድሃኒት እየወሰዱ እስከ እድሜ ልክ መኖር ዛሬ ጤናማ የሆነዉን ወገን ሊያዘናጋ አይገባም።

https://p.dw.com/p/L3BZ
ኤች አይቪ ቫይረስምስል AP

«ኤች አይቪ ቫይረስ ዛሬም ገዳይ አደገኛ ቫይረስ መሆኑ አልተለወጠም።»

«ኤች አይቪ ቫይረስ በደማቸዉ የሚገኝ ወገኖች ያገኙትን በልተዉ መድሃኒቱን መዉሰድ ይችላሉ።»

«መድሃኒቱ በርግጥም ምግብ መመገብን ይጠይቃል። ምግብ ወሳኝ ነዉ።»

ኤች አይቪ ቫይረስ በደማቸዉ የሚገኝ ወገኖች ተመክሮ የተስተናገደበት ቀጣይ ቅንብርን ለማዳመጥ መጠቆሚያዉን ይጫኑ።

ሸዋዬ ለገሠ ፣ሂሩት መለሰ