አስገድዶ መድፈር በጎንደር ዩኒቨርሲቲ
ዓርብ፣ ታኅሣሥ 19 2005ማስታወቂያ
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ባለፈዉ ሕዳር በመምህሯ መደፈሯ የተገለፀ አንዲት ተማሪ ሁኔታዉን ለሚመለከተዉ አካል አቤት ብትልም እስካሁን መፍትሄ አለማግኘቷ አነጋጋሪ እንደሆነ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። በዩኒቨርሲቲዉ የተማሪዎች አገልግሎት ዲን ተፈፀመ የተባለዉን አስገድዶ የመድፈር ወንጀል ጥርጣሬ ደብዛ ለማጥፋት ተጎጂዋ ሃኪም ቤት የታከመችበትን ማስረጃ ማግኘት እንዳልቻሉ አንድ ስማቸዉ እንዳይገለጽ የጠየቁ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ