አስራ ሁለተኛው የአርብቶ አደሮች ቀን መከበር18 ጥር 2002ማክሰኞ፣ ጥር 18 2002አስራ ሁለተኛው የአርብቶ አደሮች ቀን ትናንት በሶማሌ ክልል ዋና ከተማ ጅጅጋ ተከብሮ ውሎዋል።https://p.dw.com/p/LhEMአርብቶ አደሮችና ግመሎቻቸው፣ምስል dpa - Fotoreportማስታወቂያበኢትዮጵያ አየር መንገድ አይሮፕላን ላይ ትናንት የደረሰውና የዘጠና ሰዎች ህይወት የጠፋበት አደጋ መድረሱ በስነ ስርዓት ወቅት የተሰማበት ድርጊት ከባድ ሀዘን ቢፈጥርም፡ በዓሉ በተለያዩ ዝግጅቶች ሲካሄድ ውሎዋል። በስነ ስርዓቱ የተገኙት ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ለ አርብቶ አደሮች ሽልማት ሰጥተዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር/አርያም ተክሌ/ ተክሌ የኋላ