አሳዛኙ የተገን ጠያቂዎች ይዞታ በፈረንሳይ22 መጋቢት 2007ማክሰኞ፣ መጋቢት 22 2007በአሁኑ ጊዜ ህገ ወጥ በሚባል መንገድ በአደገኛ ጉዞ አውሮፓ የሚደርሱ ስደተኞች በሙሉ አውሮፓን እንደጠበቋት ሆና አያገኟትም ።ከሞት ተርፈው ምድሪቱን ለመርገጥ ከበቁት መካከል ለተለያዩ ችግሮች ተጋልጠው አስከፊ ህይወት የሚገፉ ጥቂት የሚባሉ አይደሉም ።https://p.dw.com/p/1F0J7ማስታወቂያ