አሳሳቢው የጋዜጠኞች ሁኔታ እና የ«ሲ ፒ ጄይ» ዝርዝር23 ጥቅምት 2008ማክሰኞ፣ ጥቅምት 23 2008ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ኮሚቴ፣ « ሲ ፒ ጄይ» ጋዜጠኞች በግፍ ተገድለው ፍትሕ የማያገኙባቸውን ሃገራት ዝርዝሩን ትናንት አወጣ።https://p.dw.com/p/1GyoVምስል APTNማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ኮሚቴው በዚሁ ዓመታዊ ዝርዝር ውስጥ ሶስት አዳዲስ ሃገራትን ፣ ማለትም፣ ሶማልያን፣ ደቡብ ሱዳንን እና ባንግላዴሽን አካትቷል። «ሲ ፒ ጄይ» ስላወጣዉ ጋዜጠኞች ተድለዉ ፍትህ ስለማያገኙባቸዉ ሃገራት ዝርዝር እና በአፍሪቃ ቀንድ ሃገራት ስለሚታየው የፕሬስ ነፃነት ይዞታ የዋሽንግተን ዲሲዉ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። መክብብ ሸዋ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ