አሳሳቢዉ የአዲስ አበባ ቅርስ ይዞታ
ቅዳሜ፣ ኅዳር 28 2006ማስታወቂያ
መዲና አዲስ አበባ ፤ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ትምህርት ቤት፤ የባቡር ጣብያ ፤ የአዉሮፕላን ማረፊያ፤ የማተሚያ ቤት ሆቴሎች የስልክ ቤት፤ የመሳሰሉ ህንጻዎችን የገነባች፤ ታሪካዊ ሃዉልቶችን ያቆመች እና በኢትዮጵያ ዘመናዊነትን ከተቀበሉት የኢትዮጵያ ከተሞች በቀደምትነት ትጠቀሳለች። እንድያም ሆኖ 105 ኛ ዓመትን ያከበረችዉ የኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ዛሪ በዘመናዊ ህንጻና በመንገድ ሥራ ግንባታ ታሪካዊ ቅርሶችዋ እየጠፉ፤ መሆናቸዉን የቅርስ ተቆርቋሪ ባለሞያዎች ይናገራሉ። አዲስ አበባ ከተማን ለማልማት በሚደረገዉ ሥራ ጥንታዊና ታሪካዊ ህንጻዎች እንዳይፈርሱ ምን እየተደረገ ነዉ?
አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ