አርብቶ አደሮችን ለመርዳት የተጀመረ ጥረት9 ኅዳር 2008ሐሙስ፣ ኅዳር 9 2008በኦሮሚያ፣ አፋር እና ሶማሊ ክልል ውስጥ የአርብቶ አደሩን የኑሮ ዘይቤ ለማሻሻል መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችም ጥረት መጀመራቸውን አስታወቁ። «ሜርሲ ኮር»፣ «ኬር ኢትዮጵያ» እና «ፕሪም» የተባሉት መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አዘውትሮ በድርቅ የሚጠቃው አርብቶ አደር ራሱን ከዚሁ መዘዝ እንዴት መከላከል እንደሚችል መፍትሔ ማፈላለግ ይዘዋል።https://p.dw.com/p/1H8yxምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ጌታቸው ተድላ አርያም ተክሌ አዜብ ታደሰ