1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አራት የጓንታናሞ እስረኞች መለቀቅ

ዓርብ፣ ሰኔ 5 2001

በጓንታናሞ ወታደራዊ እስር ቤት ዉስጥ ከታሰሩት 17 ቻይናዉያን ሙስሊም የሽብር ተጠርጣሪ እስረኞች ዉስጥ 4ቱ ከእስር ተፈተዉ ወደ ቤርሙዳ ደሴት ተሻግረዋል።

https://p.dw.com/p/I86Z
የጓንታናሞ ወታደራዊ ወህኒምስል AP

የተረፉትን 13 ቻይናዉያን እስረኞች ደግሞ ወደ ሌላዋ የፓሲፊክ ደሴት ፖላዉ ለመላክ ድርድሩ የተጠናቀቀ ይመስላል። የስረኞቹ ወደ ቤርሙዳ መሻገር በቻይና ዘንድ ከፍተኛ ተቃዉሞ በእንግሊዝ ደግሞ ቅሪታ እንደፈጠረ ተነግሮአል። በእንጊሊዝ ቅኝ ግዛት ስር እንደቆየች የሚነገገርላት ቤርሙዳ ደሴት በሰሜን አትላንቲክ ዉቅያኖስ ትገኛለች ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ልኮልናል።
አበበ ፈለቀ/አዜብ ታደሰ/ሸዋዬ ለገሠ