አራተኛዉ የፓርቲዎች ክርክር13 መጋቢት 2002ሰኞ፣ መጋቢት 13 2002ግንቦት 15ቀን 2002ዓ,ም በኢትዮጵያ የሚካሄደዉ አገር አቀፍ ምርጫ የሁለት ወራት ጊዜ ብቻ ቀርቶታል።https://p.dw.com/p/MZOFማስታወቂያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለመራጩ ህዝብ ቢመረጡ የሚመሩበትን የፖሊሲ አማራጭ እያቀረቡ ነዉ። በሳምንቱ ማለቂያ የጤና መሰረተ ልማት በኢትዮጵያ በሚል አራተኛዉ ዙር የክርክር መድረክ ተካሂዷል። ታደሰ እንግዳዉ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ