አሜሪካን በአፍሪቃ ቀንድ የምትከተለው ፖሊሲ12 ነሐሴ 2001ማክሰኞ፣ ነሐሴ 12 2001የአሜሪካን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሂለሪ ክሊንተን ባላፈው ሳምንቱ የአፍሪቃ ጉብኝታቸው ኢትዮጵያን አለማካተታቸው የዋሽንግተን አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ የሚከተለው የጠራ ፖሊሲ አለመኖሩን እንደሚያመላክት አንድ የአፍሪቃ ጉዳዮች ባለሞያ አስታወቁ ።https://p.dw.com/p/JDh5የአፍሪቃ ቀንድምስል APማስታወቂያ የውጭ ግንኙነት መማክርት የአፍሪቃ ጉዳዮች ባለሞያ ብሮንዋይን ብሩተን ለዶይቼቬለ የአማርኛው ክፍል በሰጡት አስተያየት ኢትዮጵያ በአፍሪቃ ቀንድ ባላት ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ ምክንያት አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የተለሳለሰ ፓሊሲ ስትከተል መቆየቷን አስረድተዋል ። አበበ ፈለቀ ፣ ሂሩት መለሰ አርያም ተክሌ