«አሚሶም» አዲስ አበባ ላይ ስልጠና ሰጠ
ዓርብ፣ መጋቢት 15 2009ማስታወቂያ
በሶማልያ የሚንቀሳቀሰዉን ደፈጣ ተዋጊ ቡድን ኧሸባብን ለመዉጋት በሃገሪቱ የተሰማራዉ ዓለም አቀፉ ኃይል ለአባላቶቹ ስልጠና ሰጠ። በሶማልያ ያልተጠናከረዉን መንግስትና ሰራዊቱንም ለማደራጀት ከአፍሪቃ አህጉር የተዉጣጣዉ የአፍሪቃ ኅብረት ሰራዊት «አሚሶም » ለከፍተኛ መኮንኖቹ አዲስ አበባ ላይ ስልጠናዉን መስጠቱ ነዉ የተመለከተዉ። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ