አመፅና ግጭት በዩናይትድ ስቴትስ
ሰኞ፣ ነሐሴ 8 2009ማስታወቂያ
የተጎዱትም ቁጥራቸዉ በርከት ያለ ነዉ። ሀገሪቱን አንድ ለማድረግ እንደሚሠሩ የሚናገሩት ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ነጭ የቀኝ ፅንፈኞቹን ነጥለዉ ባለማዉገዛቸዉ እየተተቹ ነዉ። አካሄዱ ያሰጋቸዉ ወገኖች በቀጣይ ምን ሊከሰት ይችላል በሚል እየጠበቁ ቢሆንም ስቱዲዮ ከመግባታችን አስቀድሞ ሸዋዬ ለገሠ በስልክ ያነጋገረችዉ የዋሽንግተን ዲሲዉ ዘጋቢያችን መክብብ ሸዋ ግን መብረዱን ገልጾልናል። መክብብ አሁን ያለዉን ሁኔታ በመግለፅ ይጀምራል።
መክብብ ሸዋ
ሸዋዬ ለገሠ