1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አልቃኢዳ በየመን

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 21 2002

ባለፈው ሳምንት አርብ በአሜሪካን የመንገደኞች አውሮፕላን ጥቃት ለማድረስ የሞከረው ናይጀሪያዊ ወጣት የመን ውስጥ ከመሸጉ የአልቄይዳ አባላት ጋር ግንኙነት አለው መባሉ ዓለም ዓቀፉን ማህበረብ የመን ላይ እንዲያተኩር አድርጓል ።

https://p.dw.com/p/LHLf
ምስል AP

የጂዳው ዘጋቢያችን ነብዩ ሲራክ የመን በመሸጉ የአልቄይዳ አባላት ላይ ስለሚካሄደው እና ስለታቀደው ዘመቻ ተከታትሎ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ነብዩ ሲራክ ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ