አለም አቀፍ የፊልም መድረክ እና የባህል ሳምንት በአዲስ
ሐሙስ፣ ሐምሌ 14 2003ማስታወቂያ
የኢትዮጽያ የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ባዘጋጀዉ በዚህ መድረክ ላይ በቱሪዝም ዘርፍ ባለ ኮከብ ሆቴሎችን እና ባህላዊ ምግቤቶችን በባህላዊ ምግብ አቀራረብ በኪነጥበብ ዘርፍ ደግሞ ቲያትሮችን በማወዳደር አዲስ አበባ ከተማችን ለእንግዶችዋ ምርጥ የተባሉ ምግብ ቤቶችን እና ቲያትሮችን በመምረጥ ለተሸላሚዎች እዉቅና መሰጠቱ የዝግጅቱ አስተናባሪዎች ገልጸዋል። ሌላዉ በዚሁ በሰኔ ወር በአዲስ አበባ በየአመቱ የሚካሄደዉ አመታዊ አለማቀፉ የፊልም ፊስቲቫል ከመቶ በላይ ፊልሞችን በማስተናገድ ለአሸናፊዎች ፊልሞችን በመሸለም መጠናቀዉ ተገልጾአል።
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ