1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አለም አቀፍ የቱሪዝም አዉደ ርዕይ በበርሊን

ረቡዕ፣ መጋቢት 1 2002

በየአመቱ በዚሕ ሰሞን በርሊን ዉስጥ የሚቀርበዉ አለም አቀይ የቱርዝም ትርዒት የዘንድሮዉ ዛሬ ተጀምሯል።

https://p.dw.com/p/MP4l
ምስል AP

በትርዒቱ ከአስራ አንድ ሺሕ የሚበልጡ የአስጎብኚ ድርጅቶችና የአየር መንገድ ተወካዮች ምርትና አገልግሎታቸዉን ለጎብኚዎች ያስተዋዉቃሉ።ከኢትዮጵያም ከሃያ የሚበልጡ የአስጎብኚ ድርጅቶችና ተቋማት ተወካዮች ተካፍለዋል።ይልማ ሐይለ ሚካኤል የመክፈቻዉን ሥነ-ሥርዓት ተከታትሎ የሚከተለዉ ዘገባ ልኮልናል።

ይልማ ኅይለሚካኤል

ነጋሽ መሀመድ