ሥነ ጽሑፍ
ኖቤል ተሸላሚዉ ጠፉ
ሐሙስ፣ ጥቅምት 10 2009ማስታወቂያ
የዘንድሮዉ የስነፅሁፍ ኖቤል ተሸላሚ ድምፃዊና ገጣሚ ቦብ ዳይላን እስካሁን ድረስ ተፈልገዉ አልተገኙም። አሜሪካዊዉ ዘፋኝና ገጣሚ ዳይላን ለወትሮዉ ለዕዉቅ ደራሲያን የሚሰጠዉን ሽልማት ማግኘታቸዉ ብዙዎችን አስገርሞ ነበር። የሸላሚዉ አካዳሚ ተሸላሚዉን ፈልጎ ማግኘት አለመቻሉ ደግሞ ሌላ አስገራሚ ክስተት ሆኗል።የስቶክሆልሙ ዘጋቢያችን ቴዎድሮስ ምሕረቱ አጭር ዘገባ ልኮልናል።
ቴዎድሮስ ምሕረቱ
ነጋሽ መሐመድ
ሒሩት መለሰ