ኖቤል ለኤኮኖሚስቶች7 ጥቅምት 2005ረቡዕ፣ ጥቅምት 7 2005የዘንድሮው የኖቤል የምጣኔ ሐብት ሽልማት ለአሜሪካውያን ጠበብት ሎይድ ሻፕሌይና አልቪን ሮት ለመስጠት ተወስኖዋል።https://p.dw.com/p/16Rcoየምጣኔ ሐብት የኖቤል ተሸላሚዎች አልቪን ሮት እና ሎይድ ሻፕሌይምስል Reutersማስታወቂያ ማን የትኛውን ጥሬ ሐብት ወይም አገልግሎት በየትኛው ሰዓት ያገኛል የሚሉ ጥያቄዎች መሰረታዊ የምጣነ ሐብት ሳይንስ ጥያቄዎች ናቸው። የምጣነ ሐብት ባለሙያዎቹ ከልማዳዊው የምጣነ ሐብት ሳይንስ በተለየ ሁኔታ ዕለታዊ የዜጎች ኑሮ ላይ በማተኮር ለነኚህ ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት በመከራቸው ነበር ለዘንድሮው የምጣነ ሐብት የኖቤል ሽልማት የበቁት። ራይና ብሮየር ገመቹ በቀለ አርያም ተክሌ