ንግድን መመስረት ድራማ ክፍል 9-ምዝገባ 4 መጋቢት 2005ረቡዕ፣ መጋቢት 4 2005ይህ ንግድን በማቋቋም እንዴት የራስዎ አለቃ እንደሚሆኑ የሚያሳየው የበማድመጥ መማር የሬዲዮ ድራማ ተከታታይ ዝግጅታችን ክፍል ስምንት ነዉ፡፡ ባለፈው ሳምንት ሀብታሙ አጎት ማሲንጋ ለወዳጆቻችን ለአባስ፣ ለኮሲ እና ለማሪያም የንግድ መልዓክ እንደሚሆኗቸው ቃል ገብተው ነበር፡፡https://p.dw.com/p/17w4Nማስታወቂያ ያ ማለት በገንዘብ ነክ ጉዳዮች ይደግፏቸዋል እነሱም ንግዳቸውን ማቋቋም ይችላሉ ማለት ነው፡፡ ሆኖም ግን ያ ዕውን ሊሆን የሚችለው በአንድ ምክንያት ነው ብለዋቸዋል፡፡ ምን አይነት ቅድመ-ሁኔታ ነው ያስቀመጡላቸው? “ምዝገባ” የተሰኘውን ክፍል ዘጠኝ ጭውውት እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡