1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ንግድን መመስረት ድራማ ክፍል 3- ከመነሻ ሀሳብ ወደ ዕቅድ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 25 2005

ንግድን በማቋቋም ላይ በሚየተኩረውየበማድመጥ መማር የሬዲዮ ድራማ ተከታታይ ዝግጅት ክፍል ሶስት ነዉ፡፡

https://p.dw.com/p/16uGp

ሶስቱ  ጓደኛሞች  ማሪያም፣ አባስ እና ኮሲ የራሳቸውን ንግድ ለማቋቋም ፈልገዋል፡፡ በርካታ ሀሳብ ግኝተዋል፤ ግን ሀሳባቸውን ማጥበብ አለባቸው፡፡ ለዚያም ነው የዛሬው ጭውውት  "ከመነሻ ሀሳብ ወደ ዕቅድ " የሚል ርዕስ  የያዘው፡፡  በኬንያ ኢኖሬሮ  ዩኒቨርሲቲ  የአካባቢያዊ የንግድ ተቋማት ማዕከል  ውስጥ መምህር በሆነው በዳኒኤል ሁባ  ምክር ነው ጭውውቱን የምንጀምረው፡፡

ኤሪክ-ሄክተር ሁንክፕ

አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ