ንግድን መመስረት ድራማ ክፍል 2-ምን አይነት ንግድ?
ረቡዕ፣ መጋቢት 4 2005ማስታወቂያ
ሶስቱ ጓደኛሞች ማሪያም፣ አባስ እና ኮሲ የራሳቸውን ንግድ ለመጀመር ወስነዋል፡፡ ግን አስቀድመው ተስፋ የሚሰጥ ሀሳብ ሊያፈልቁ ይገባል፡፡ የማሪያም ቤተሰብ የሆኑት ነጋዴው ሚስተር ማሲንጋ ሊረዷቸው ሀሳብ አቅርበውላቸዋል፡፡ የዛሬ የጭውውት ክፍል “ምን አይነት ንግድ?” ይሰኛል፡፡ የሚጀምረውም ኬንያ ውስጥ ባለው የኢኖሬሮ ዩኒቨርሲቲ የአካባቢያዊ የንግድ ተቋማት ማዕከል ውስጥ መምህር በሆነው ዳኒኤል ሁቦ ምክር ነው፡፡