ኔቶ፤ ቱርክና ሶርያ30 መስከረም 2005ረቡዕ፣ መስከረም 30 2005የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት ፣ኔቶ ቱርክ ከሶርያ የሚደርስባትን ጥቃት ለመከላከል በምትወስደዉ ርምጃ ከጎን የሚቆም መሆኑን አስታወቀ።https://p.dw.com/p/16NZPምስል dapdማስታወቂያ ኔቶ ይህን ያስታወቀዉ ብራስልስ ቤልጅግ ላይ ለሁለት ቀናት ባካሄደዉ ጉባኤ ላይ ነዉ። የድርጅቱ ዋና ፀሐፊ አንደርስ ፎኽ ራስሙሰን የኔቶ አባል የሆነችዉ ቱርክ ከጦር ቃል ኪዳኑ በሚደረግላት ትብብር ልትተማመን ይገባል ሲሉም ተናግረዋል። ገበያዉ ንጉሤ ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ