1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቻድና የሰላም አስከባሪው ጓድ ስምሪት ጉዳይ

ዓርብ፣ ሐምሌ 13 1999

የአውሮፓ ህብረት በምስራቅ ቻድ ጊዚያዊ ሰላም አስከባሪ ጓድ ለማሰማራት ዕቅድ እንዳለው አረጋገጠ። ወታደሮቹ በምስራቅ ቻድ ውስጥ ስደተኞችና ተፈናቃዮች በሰፈሩበት አካባቢ ፀጥታ የማስጠበቁ ስራ እንደሚኖረው ነው የተገለጸው።

https://p.dw.com/p/E0ak
ቻድን ከሱዳን ጋር የሚያዋስነው ድንበር
ቻድን ከሱዳን ጋር የሚያዋስነው ድንበርምስል AP Photo