1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቻይናና የአውሮጳ ኅብረት ጉባኤ

ማክሰኞ፣ የካቲት 20 2004

የአዉሮጳ ኅብረት ባለስልጣናት ከቻይና መሪዎች ጋ የአዉሮጳን የገጠማትን የፋይናንስ ቀዉስ የሚመለከት ጉባኤ አካሄዱ። የቻይና ጠቅላን ሚኒስትር አገራቸዉ አዉሮጳ ከገባችበት ቀውስ እንድትወጣ ለመርዳት መዘጋጀቷን አስታዉቀዋል።

https://p.dw.com/p/143Ko
ቻይናና የአውሮጳ ኅብረት ጉባኤ
ቻይናና የአውሮጳ ኅብረት ጉባኤምስል picture alliance/ZUMA Press

የአዉሮጳ ኅብረት ባለስልጣናት ከቻይና መሪዎች ጋ የአዉሮጳን የገጠማትን የፋይናንስ ቀዉስ የሚመለከት ጉባኤ አካሄዱ። የቻይና ጠቅላን ሚኒስትር አገራቸዉ አዉሮጳ ከገባችበት ቀውስ እንድትወጣ ለመርዳት መዘጋጀቷን አስታዉቀዋል። ከጉባኤዉ አስቀድሞ የፋይናንስ ቀውስን በተመለከተ ቻይና ኅብረቱን ልትታደግ ትችላለች የሚል ተሰፋ ነበር እንደነበር ተገልጿል። ስቱዲዮ ከመግባቴ ጥቂት ደቂቃዎች ቀደም ብሎ የብራስልሱ ወኪላችን ገበያው ንጉሴ ጋር ደውዬ ነበር። ለገበያው በመጀመሪያ ያቀረብኩለት ጥያቄ የዛሬው የአውሮጳና የቻይና ጉባኤ ዋነኛ ዓላማ ምን ነበር የሚል ነው።

ገበያው ንጉሴ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ