«ትግሌ» ሂስ የታከለበት ህትመት26 ጥር 2008ሐሙስ፣ ጥር 26 2008https://p.dw.com/p/1Hq1gማስታወቂያ «ትግሌ» ሂስ የታከለበት ህትመት ይላል በጀርመን ሃገር በሁለት ጥራዝ የቀረበዉና ስድስት ኪሎ የሚመዝነዉ የአዶልፍ ሂትለር ዳግም የታተመዉ መፅሐፍ።