1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ትኩረት የሚሻዉ የልጆች ችግር

ማክሰኞ፣ ግንቦት 28 2004

ኅብረተሰብ በቀላሉ የማይረዳቸዉ ሆኖም ትኩረት ቢሰጣቸዉ ሊለወጡ የሚችሉ የጤና እክሎች መኖራቸዉ ይታመናል። በተለይ ልጆች ላይ የሚታዩ አንዳንድ ሁኔታዎችን ጊዜ ወስዶ መመልከትና መረዳት ተገቢ እንደሆነ ከራሳቸዉ ህይወት ገጠመኝ ተነስተዉ የሚመክሩ

https://p.dw.com/p/158Tx
ኦዉቲዝም ዘር አይለይምምስል DW

በርካቶች ናቸዉ። ለምሳሌ ኦዉቲዝም። ኦዉቲዝም ያላቸዉ ልጆች ከማኅበረሰቡ ቀርቶ ከወጡበት ቤተሰብ ጋም ለመግባባት ሊቸገሩ፤ ሃሳባቸዉን መግለፅ ሊያዳግታቸዉ፤ አንዳንዴም ቃላትን ማዉጣት ሊቸግራቸዉ እንደሚችል ነዉ የተለያዩ መረጃዎች የሚጠቁሙት። ሆኖም ጊዜ ወስዶ ሁኔታዉን የተከታተለ መፍትሄ ሊያገኝለት እንደሚችል ይታመናል።  ኦዉቲዝም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንጂ ቀደም ሲል ብዙም ስለምንነቱ ባለመታወቁ እንኳን በአዳጊ ሐገሮች ኦዉቲዝም ምንድነዉ? ልጆች ላይ የሚታየዉ መገለጫስ? ሊረዳ ይችላል? ለሚሉት ጥያቄዎች ሳምንታዊዉመፍትሄ  የጤናና አካባቢ መሰናዶ ምላሽ አካቷል፤

 ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ