ትኩረት በአፍሪቃ ታሕሳስ 18 2007 ዓም18 ታኅሣሥ 2007ቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 18 2007የኢቦላ ስርጭት በምዕራብ አፍሪቃ የረሀብ አደጋም ደቅኗል። የምክር ቤት አባላትን ያቧቀሰው የኬንያ አዲሱ ፀረ-ሽብር ሕግ እንዲታገድላቸው ተቃዋሚዎች ከፍተኛው ፍርድ ቤት አቤት ብለዋል። የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎች ድርድር ዳግም ከተጨናገፈ ተፋላሚዎቹ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ተገልጿል።https://p.dw.com/p/1EAgKማስታወቂያ