1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ትኩረት ለአፍሪቃ የትምህርት ጥራት

ዓርብ፣ ግንቦት 26 2008

በአፍሪቃ ከጊዜ ወደ ጊዜ ደረጃው ዝቅ እያለ ነው የሚባለው የትምህርት ጥራት ትኩረት እንዲሰጠው የተባበሩት መንግሥታት የህፃናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ በዚህ ሳምንት አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደ ስብሰባ ላይ አሳስቧል ።

https://p.dw.com/p/1J09N
AoM Ausbildung Straßenkinder in Liberia
ምስል DW

[No title]

በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የአፍሪቃ ህፃናት ትምህርት ቤት አይሄዱም ። የትምህርት እድል ከሚያገኙት አብዛኛዎቹም በተለያዩ ምክንያቶች ትምህርታቸውን ለማቋረጥ ይገደዳሉ ። ከዚህ ሌላ በክፍለ ዓለሙ የሚሰጠውም ትምህርት ቢሆን ጥራቱ እያስሽቆለቆለ መሄዱ አብይ ችግር መሆኑ ይወሳል ። በአፍሪቃ ከጊዜ ወደ ጊዜ ደረጃው ዝቅ እያለ ነው የሚባለው የትምህርት ጥራት ትኩረት እንዲሰጠው የተባበሩት መንግሥታት የህፃናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ በዚህ ሳምንት አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደ ስብሰባ ላይ አሳስቧል ። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዝርዝሩን አዘጋጅቷል ።

ጌታቸው ተድላ ኅይለ ጊዮርጊስ


ኂሩት መለሰ