1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ትራፊገራ» ያደረሰው ጥፋትና ካሣ ለመክፈል መስማማቱ፣

ሐሙስ፣ መስከረም 14 2002

በኮትዲቯ(አይቨሪኮስት) ለ 16 ሰዎች ህይወት መጥፋት ሰበብ የሆነውና 31,000 ህዝብ ለህመም የዳረገው የነዳጅ ድርጅት(ትራፊገራ) ክስ እንደተመሰሠረተበት ተመስርቶበታል። በዚሁ መሠረትም በመጪው ሳምንት በለንደን ከፍተኛ ፍ/ቤት ውሳኔ ያገኛል ተብሎ ይጠበቃል።

https://p.dw.com/p/JoGF
ቆሻሻዉ የተደፋበት አካባቢምስል picture-alliance/dpa

ይሁን እንጂ፣ ብይን ከመሠጠቱ በፊት ድርጅቱ ለተጎጂዎች ቤተሰቦች የሚከፈለውን ካሣ ለመሥጠት በግል በሸምጋይ አማካኝነት ተደራድሮ ውሳኔ ላይ ደርሷል።

ድልነሳ ጌታነህ/ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ