1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቴዲ አፍሮ ከእስር ተለቀቀ

ዓርብ፣ ነሐሴ 8 2001

ዝነኛው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ወይም ቴዲ አፍሮ ከአስራ ስድስት ወራት እስር በኃላ አመክሮ ተደርጎለት ትናንት ከዕስር ተፈቷል ።

https://p.dw.com/p/JBXL

ሰው ገጭተህ ገድለሀል የተገጨውንም ሰው አልረዳህም በሚል ተከሶ ሚያዚያ ሁለት ሺህ ዓመተ ምህረት ወህኒ የወረደው ቴዎድሮስ ካሳሁን ትናንት የተለቀቀው የስምንት ወራት አመክሮ ተደርጎለት ነው ። የእዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ ዕንግዳው ያነጋገራቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በቴዎድሮስ ታደሰ ከዕስር መለቀቅ ደስታቸውን ገልፀዋል ።

ታደሰ እንግዳው/ ሂሩት መለሰ/ሸዋዬ ለገሠ