ቴይለር በፍርድ ሸንጎ5 ጥር 2000ሰኞ፣ ጥር 5 2000የቀድሞዉ የላይቤሪያ መሪ ቻርለስ ቴይለር የፍርድ ሂደት ከመንፈቅ ቆይታ በኋላ በተመድ ልዩ የወንጀል ችሎት ዴንኻኽ ኔዘርላንድስ መታየት ጀመረ።https://p.dw.com/p/E0Zsቴይለርና ፍትህ ተያዩምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያተጠያቂነታቸዉ በአገራቸዉ በዘመነ ስልጣናቸዉ ለፈፀሙት ስርዓተ አልበኝነት ብቻ አይደለም በሴራሊዮን ለተከሰተዉ መጠፋፋት መሳሪያ በማስታጠቅ እልቂት በማፋፋም እንጂ።