«ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ» ፕሮጀክት
ሰኞ፣ ታኅሣሥ 25 2008ማስታወቂያ
ግድቡ በአጠቃላይ በአሁኑ ወቅት የሚገኝበትን የግንባታ ደረጃ እና ከግብፅ ጋር ስለሚደረገው ተደጋጋሚ ውይይት ኢንጂነር ጌዲዮን አሥፋው ማብራሪያ ሰጥተዋል። ኢንጂነር ጌዲዮን አሥፋው በዐባይ ተፋሰስ ሃገራት የተቋቋመው በእንግሊዝኛው ናይል ቤዝን ኢንሽየቲቭ የተሰኘው ተቋም ውስጥ ለረዥም ዓመታት በኃላፊነት አገልግለዋል። ተቋሙ ኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳንን ጨምሮ 11 ሃገራትን ያካትታል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ኢንጂነሩን በማነጋገር የሚከተለውን ጥንቅር ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ