ታላቁ ሩጫና የሰማያዊ ፓርቲ ጥሪ
ሰኞ፣ ኅዳር 16 2006ማስታወቂያ
ዛሬ እንዲሁ በብራስልስ ቤልጄም የተቃውሞ ሰልፍ ተካሂዷል። አጋጣሚውን ተጠቅሞ የሰማያዊ ፓርቲ ትናንት በአዲስ አበባ በተካሄደው ታላቁ ሩጫ ላይ ተሳታፊዎች ጥቁር ሪባን ክንዳቸው ላይ አስረው እንዲሮጡ ሀሳብ ቢያቀርብም ይህ በሩጫው አዘጋጆች ተቀባይነት እንዳላገኘ ነው የተሰማው። ጉዳዩን የተከታተለው የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ዮሀንስ ገብረ እግዚያብሄርን ስለጉዳዩ አነጋግረነዋል።
ዮሀንስ ገብረ እግዚያብሄር
ልደት አበበ
ሂሩት መለሰ