ቱኒዝያ እና ሙስሊም አክራሪዎች18 የካቲት 2003ዓርብ፣ የካቲት 18 2003በቱኒዝያ የያስሚን ዓብዮት ካበቃ ወዲህ ሙስሊም አክራሪዎች በሀገሪቱ ሊኖራቸው የሚችለው ተሳትፎ ብዙ እያነጋገረ ነው።https://p.dw.com/p/R4PNምስል APማስታወቂያ ለዘብተኛ ሆኖ የሚታየው ሌላው የሙስሊሞቹ የኤንሃዳ ቡድን መሪ አህመድ ጋኑቺም ከስደት ወደ ትውልድ ሀገራቸው ተመልሰዋል። አክራሪዎቹ እስላማዊ መንግስት የመመስረት ፍላጎት ሲያሳዩ፡ ለዘብተኞቹ በቱኒዝያ ወደ መድብለ ፓርቲው ስርዓት የሚያመራ ሀይማኖትን መሰረት ያላደረገ መንግስት እንዲቋቋም ነው የሚጥሩት። አሌግዛንደር ገብል አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ