1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቱርክ የሕገ-መንግሥት ለዉጥ

ማክሰኞ፣ መስከረም 4 2003

ቱርክ ዉስጥ ሲያከራክር የቆየዉ የሕገ-መንግሥት ለዉጥ ህዝበ ዉሳኔ ተቀባይነትን አግኝቶአል።

https://p.dw.com/p/PBlL
ምስል AP

ጠቅላይ ሚኒስትር ሬቼፕ-ታይፕ-ኤርዶሃን የህገ መንግስት ለዉጥ ለማድረግ የተደረገዉን ህዝበ ዉሳኔ ዲሞክራሲያዊ ድል ብለዉታል። ባንጻሩ እሥላማዊ ወግ አጥባቂ ፓርቲ የሕገ መንግስቱን ለዉጥ የሚፈልገዉ የፍርዱን ስርአት ለመቆጣተር በማሰብ ነዉ በሚል ለዉጡን የሚቃረኑም አሉ። የአዉሮጻዉ ህብረትም ቱርክ ህገ መንግስቷ ላይ ለዉጥ ለማድረግ ያሳለፈችዉን ዉሳኔ ቢያወድስም በህገ መንግስቱ ላይ የሚደረገዉን ለዉጦች በትክክል እንደሚከታተል አሳዉቆአል። አዜብ ታደሰ ዝርዝር ዘገባ አጠናክራለች ።

አዜብ ታደሰ፣ ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሃመድ