ተፈጥሮን እንከባከብ6 የካቲት 2004ማክሰኞ፣ የካቲት 6 2004የተራቆተን አካባቢ በመከባከብ መልሶ ያጣዉን የተፈጥሮ ሐብት መመለስ እንደሚቻል ይታመናል። እንዲህ ያለዉ ሙከራ በተለያዩ አካባቢዎች ተስፋ ሰጪ ጅምሮችን እያሳየ ነዉ። ኢትዮጵያ ዉስጥም የተለያዩ አካባቢዎች በዚህ ረገድ የተጀመሩ ጥረችና ሥራዎች፤https://p.dw.com/p/143Kmምስል dpaማስታወቂያ መኖራቸዉም ይነገራል። ቦታዎችን ከግጦሽና ከሰዎች እንቅስቃሴ ነፃ አድርጎ መከለል ለዚህ አይነተኛ ስልት ሲሆን የተፈጥሮ ለዛዉ የተሟጠጠን መሬት መልሶ እንዲያገግም እንደሚረዳ ይታመናል። ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ