1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

 ተጠርጣሪዉ ሰዉ አሸጋጋሪ ፍርድ ቤት ቀረበ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 20 2009

ኢጣሊያን ጨምሮ የአዉሮጳ መንግስታት በሰዉ አሸጋጋሪዎች ላይ ጠንከራ ርምጃ እንደሚወስዱ በተደጋጋሚ ቢዝቱም ኢጣሊያ የሚገቡት ስደተኞች ቁጥር እያሻቀበ ነዉ።

https://p.dw.com/p/2TSRK
Italien Medhanie Yehdego Mered
ምስል Reuters/Italian Police Department

(Beri.Rom) Suspected Smuggler in Court - MP3-Stereo

        

የኢጣሊያ ሕግ አስከባሪዎች አፍሪቃዉያን ስደተኞችን ወደ አዉሮጳ ያሸጋግራል በማለት ያሰሩት ኤርትራዊ ተጠርጣሪ ፍርድ ቤት ቀረበ።ታሰሪዉ እና ቤተሰቦቹ፤ ግለሰቡ የታሰረዉ በስሕተት ነዉ ባዮች ናቸዉ።ኢጣሊያን ጨምሮ የአዉሮጳ መንግስታት በሰዉ አሸጋጋሪዎች ላይ ጠንከራ ርምጃ እንደሚወስዱ በተደጋጋሚ ቢዝቱም ኢጣሊያ የሚገቡት ስደተኞች ቁጥር እያሻቀበ ነዉ።የሜድትራኒያንን ባሕር  ለማቋረጥ ሲሞክሩ ሰጥመዉ የሚሞቱት ሰደተኞች ቁጥርም መጨመሩንም ዓለም አቀፍ ድርጅቶች አስታዉቀዋል። 

ተኽለ እግዚ ገብረየሱስ

ነጋሽ መሐመድ 

ኂሩት መለሰ