ተደጋጋሚው የምስራቅ አፍሪቃ ድርቅ12 ሐምሌ 2003ማክሰኞ፣ ሐምሌ 12 2003ዘንድሮ በምስራቅ አፍሪቃ ወደ 10 ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብ ለረሃብ አደጋ መጋለጡን ዓለም ዓቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ እያሳሰቡ ነው ።https://p.dw.com/p/RafWተደጋጋሚው የምስራቅ አፍሪቃ ድርቅምስል dapdማስታወቂያ ለዘንድሮው ድርቅም የዝናብ እጥረት ብቻ ሳይሆን ሰው ሰራሽ ችግሮች አስተዋፅኦ ማድረጋቸውን አንድ ዓለም ዓቀፍ የእርዳታ ድርጅት የስራ ሃላፊ አስታውቀዋል ። ኦክስፋም የተባለው የብሪታኒያ ግብረ ሰናይ ድርጅት የናይሮቢ ቅርንጫፍ የምስራቅ አፍሪቃ ቃል አቀባይ እንደሚሉት ግጭቶችና ደካማ የአሠራር ስልቶች ለድርቁ መባባስ ተጨማሪ ምክንያት ሆነዋል ። i ሂሩት መለሰ ተክሌ የኋላ