1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ተንቀሳቃሽ ሃኪም ቤት በደንከል

ማክሰኞ፣ መጋቢት 7 2002

እንደኢትዮጵያ ባሉ አዳጊ አገራት በደንከል በረሃ ቀርቶ ከዋና ከተሞች ወጣ ብሎም የህክምና አገልግሎቱ አጠያያቂ ነዉ።

https://p.dw.com/p/MUZ3
የTARGET መስራች Rüdiger Nehbergምስል picture alliance/dpa

አንድ ጀርመናዊ የመብት ተሟጋች በአፋር የሴት ልጅ ግርዛትን ለማስቆም የጀመሩት ፕሮጀክት አፋር ዉስጥ እልም ባለዉ በረሃ የህክምና አገልግሎትን በማስፋፋት ተግባር ተጠምዷል። ለዛሬ በስፋት እንቃኛለን። አብረን እንቆይ። ጀርመናዊዉን ወደዚህ ተግባር የሳባቸዉ ለሰብዓዊ መብቶች መከበር ያላቸዉ መቆርቆር ነዉ። TARGET የተሰኘ ድርጅት አቋቁመዉ ጥረታቸዉን ቀጥለዋል። TARGET በዚሁ አካባቢ በቋሚነት የማዋለድ አገልግሎት የሚሰጥ ሃኪም ቤት በመገንባት ላይ ነዉ።

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ