ተቃውሞ በታይላንድ28 ነሐሴ 2000ረቡዕ፣ ነሐሴ 28 2000ቁጥራቸው ወደ አምስት ሺህ የሚደርስ ተቃዋሚዎች ዛሬም የጠቅላይ ሚኒስትሩን ፅህፈት ቤት ግቢ አልለቀቁም ።https://p.dw.com/p/FAjGተቃዋሚዎች በጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅህፈት ቤት ቅፅር ግቢምስል APማስታወቂያየታይላንድ ጦር ኃይልም የተቃዋሚዎቹን ከበባ ለማስቆም ኃይልን መጠቀም ሳይሆን መደራደርን ነው በአማራጭነት ያቀረበው ።