ተቃዋሚ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ
ሐሙስ፣ ጥቅምት 30 2004ማስታወቂያ
ጉዳዩን የሚከታተለው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሶስተኛ ወንጀል ችሎት በተከሳሾቹ ላይ የቀረበውን የወንጀል ጭብጥ ለመስማት ለህዳር 3 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል ። ፍርድ ቤት ከቀረቡት መካከል የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ የተሰኘው ተቃዋሚ ፓርቲ ከፍተኛ የአመራር አባል አቶ አንዷለም አራጌ እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ይገኙበታል ። በዛሬው ችሎት ላይ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳው ተገኝቶ ነበር ።
ታደሰ እንግዳው
ተክሌ የኋላ
አርያም ተክሌ