1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአብሮነት ዝግጅት 

ቅዳሜ፣ ሐምሌ 22 2009

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና ሰማያዊ ፓርቲ በእስር ላይ የከረሙ አባሎቻቸው እርስ በርስ የሚተዋወቁበት መሰናዶ ዛሬ አዘጋጅተው ነበር።

https://p.dw.com/p/2hMJ2
Stadtansicht von Addis Abeba Hauptstadt von Aethiopien
ምስል Imago/photothek

በጸረ-ሽብር አንቀጽ ተከሰው የነበሩት  የመኢአድ እና የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እንደሚሉት በእስር ላይ ሳሉ "ድብደባ" ተፈጽሞባቸዋል። የሁለቱ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ሸንጎ የተባለ ድርጅት ባቀረበላቸው ግብዣ መሰረት ወደ ዩናይትድ ስቴትስ እና ካናዳ ለማምራት ዝግጅት ላይ ናቸው። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተጨማሪ ዘገባ አለው።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
እሸቴ በቀለ
ልደት አበበ