« ቬልት ሁንገርሂልፈ » እና ፀረ ድህነት እና ረሀብ ውይይት11 የካቲት 2007ረቡዕ፣ የካቲት 11 2007መንግሥታዊ ያልሆነው « ቬልት ሁንገርሂልፈ » በሚል መጠሪያ የሚታወቀው የጀርመናውያኑ የዓለም የምግብ ድርጅት በአፍሪቃ ድርቅን፣ ረሀብን እና ድህነትን ለመቋቋም መደረግ ስለሚገባው ጥረት በአዲስ አበባ ምክክር አካሄደ። በዚሁ አምስት ቀናት በቆየው ውይይት ከተለያዩ የህብረተሰቡ ክፍል ከተውጣጡ ግለሰቦች ጋ ሰፊ የሀሳብ ልውውጥ አድርጓል።https://p.dw.com/p/1Edijምስል DW/Getachew Tedla HGማስታወቂያ ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ