«ቫት»ና ያሳደረው ቅሬታ፣19 ግንቦት 2003ዓርብ፣ ግንቦት 19 2003መንግሥት ፤ ነጋዴዎች በተጨማሪ ለእሴት ታክስ አሰባሰብ እንዲመዘገቡ ካዘዘ ወዲህ የተመዘገቡትም፤ ያልተመዘገቡትም እሴት ታክሱን ጨምረው በማስከፈላቸው የድሬዳዋ ከተማ ፣https://p.dw.com/p/RQXrምስል DWማስታወቂያየተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች፣ ቅሬታቸውን በማሰማት ላይ መሆናቸውን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል። ጭማሪው ክፍያ ፣ በኑሮ ላይ ችግር መፍጠሩን ም እየተናገሩ ነው። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ