1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ብክለትን ማካካስ ይቻላል?

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 5 2001

የአየር ጠባይ ለዉጥና የዓለም የሙቀት መጠን መጨመር አሳሳቢ እየሆነ ሄዷል። ከዚህ የተነሳም በተለያዩ ጊዜያት የሚመለከታቸዉ ወገኖች እየተገናኙ መፍትሄ ለማፈላለግ ይነጋገራሉ።

https://p.dw.com/p/J7og

እዚህ ቦን ከተማ የአየር ጠባይ ለዉጥ ላይ ያተኮረ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ነዉ። የጉባኤዉ ዋና ዓላማ በመጪዉ ታህሳስ ወር ኮፐን ሃገን ላይ ለሚካሄደዉና የኪዮቶን ዉል ለመተካት የሚያስችል ስምምነት ይደረስበታል ለሚባለዉ ዓለም ዓቀፍ ስብሰባ መንገድ መጥረግ መሆኑ ተገልጿል። ከኢትዮጵያ ዉጪ የምትኖሩ ወገኖች በያላችሁበት በምታደርጉት እንቅስቃሴ ለከባቢ አየር መበከል የምታደርጉትን አስዋጽዖ እንዴት ማካካስ እችላለሁ ብላችሁ አስባችሁ ታዉቃላችሁ?

ሸዋዬ ለገሠ/አርያም ተክሌ