[No title]
የብሪታንያ መንግሥት ይህን ዉሕድ ለኢትዮጵያ መንግሥት ሸጧል የተባለው ባለፈዉ ጎርጎሮሳውያኑ 2014 ዓም መሆኑ ነዉ የተነገረዉ። የዴትርየም ዉሕድ ወደ ኢትዮጵያ የተላከው ለወታደራዊ እና ለመደበኛ ዓላማ በሚል ጥምር ፍቃድ መሆኑም ተገልጿል። የለንደንዋ ወኪላችን የስኮትላንድ ብሔራዊ ፓርቲ የፓርለማ አባል ስቲፈን ጌትንስን ጠይቃ ዘገባ አጠናቅራለች።
ሃና ደምሴ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሰ