ብሪታንያ እና ተጠረጣሪ ርዋንዳውያን26 ግንቦት 2005ሰኞ፣ ግንቦት 26 2005ብሪታንያ ባለፈው ሣምንት በሀገርዋ ያሰረቻቸው አምሥት የርዋንዳ ዜጎች አሁንም በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ይገኛሉ። አምሥቱ በብሪታንያ የሚኖሩት ርዋንዳውያን እአአ በ 1994 ዓም በርዋንዳ በተካሄደውና ከ800,000 የሚበልጡ የቱትሲhttps://p.dw.com/p/18j9Bምስል DWማስታወቂያ እና ለዘብተኛ የሁቱ ጎሳ አባላት በተገደሉበት በዘር ማጥፋት ወንጀል የተጠረጠሩ መሆናቸውን የርዋንዳ ዓቃቤ ሕግ ያስታወቀ ሲሆን፣ ብሪታንያ ተጠርጣሪዎቹን እንድታስረክባት ርዋንዳ ባለፈው ሣምንት ጥያቄ አቅርባለች። የለንደንዋን ወኪላችን ሀና ደምሴን ስለርዋንዳውያኑ ሁኔታ እንድትነግረኝ ስቱድዮ ከመገባቴ በፊት በስልክ ጠይቄአት ነበር። ሀና ደምሴ አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ