ብሪታንያና በአሸባሪነት ላይ የሚደረገው ክትትል፣14 ሐምሌ 2001ማክሰኞ፣ ሐምሌ 14 2001መስከረም 1 ቀን 1994 ዓ ም፣ አሸባሪዎች ፣ በኒው ዮርክ ብርቱ ጥቃት ካደረሱ በኋላ፣ በዩ ኤስ አሜሪካ የሚመራው ተጓዳኝ ኃይል በተለይ በአፍጋኒስታን አጸፋዊ እርምጃ ለመውሰድ መንቀሳቀስ ከጀመረ ወዲህ፣https://p.dw.com/p/Iugqየብሪታንያ ልዩ የፖሊስ ኃይል ፣ እ ጎ አ ጥር 31 ቀን 2007 ዓ ም፤በበርሚንግሃም ከተማ፣ ሽብርን ለማክሸፍ በግብረ-ኃልl ተልእኮ ላይ፣ምስል APማስታወቂያዐበይት ምዕራባውያን ከተሞች የአሸባሪዎች የጥቃት ሰለባ ላለመሆን የተቻላቸውን ሁሉ ከማድረግ የቦዘኑበት የለም። አሸባሪዎች ዐይናቸውን ካሣረፉባቸው ከተሞች አንዷ፣ ለንደን በአሁኑ ጊዜ፣ የሥጋቱ መጠን ፈጽሞ ባይወገድም እምብዛም የሚያስጨንቅ አለመሆኑን ብሪታንያ ገልጣለች። ድል ነሣ ጌታነህ ተክሌ የኋላ ሒሩት መለሰ